መዝሙር 33
1: ጻድቃን ሆይ፥ በእግዚአብሔር ደስ
ይበላችሁ ለቅኖች ምስጋና ይገባል።
2: እግዚአብሔርን በመሰንቆ አመስግኑት፥
አሥር አውታርም ባለው በበገና ዘምሩለት።
3: አዲስ ቅኔም ተቀኙለት፥ በእልልታም
መልካም ዝማሬ ዘምሩ፤
4: የእግዚአብሔር ቃል ቅን ነውና፡
ሥራውም ሁሉ በእምነት ነውና።
5: ጽድቅንና ፍርድን ይወድዳል፤
የእግዚአብሔር ቸርነት ምድርን ሞላች።
Zemari Deacon Abel Mekbib
24501
| Название канала | Ник канала | Telegram Ads | Подписчики |
|---|---|---|---|
Baba media
|
@baba_media |
1314
|
|
መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች
|
@methaf_kedusawi_teyaqwoce |
21438
|
|
ያሬዳውያን መንፈሳዊ የቅዱስ መርቆሬዎስ እና የቅድስት አርሴማ ማኅበር
|
@merkorawse |
5085
|
|
ሊ/መ ቴዋድሮስ ዮሴፍ
|
@Tewodros_yosef_mezmurs |
7063
|
|
CARROT MUSIC | ካሮት ሙዚቃ 🥕
|
@carrotmusicc |
557
|
|
orthodox new mezmur
|
@orthodox_new_mezmur |
130687
|
|
መዝሙር ዘፍኖተ ትጉሃን
|
@fenoteteguhan |
3422
|
|
የመዝሙር ግጥም
|
@yemezmurgitm |
1585
|
|
ETHIO MEMES™
|
@feta_7 |
53047
|